Lewati ke konten utama
Lirik lagu

Sememene (GuReggae)

Teddy Afro

ቢና አንተስማሞት ገነንዳ
‎ሰላም በከረችም እክም ተእክም
‎ተሳጀጂ ተሳጀጂም
‎
‎ጎላ አይደል ወይ አለም
‎የባተረችን ደም
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም
(‎የባተረችን ደም)
‎
‎ሞላ አይደል ወይ አባይ
‎ዝናብ ጥሎ ሰማይ
‎(ሞላ አይደል ወይ አባይ)
‎(ዝናብ ጥሎ ሰማይ)
‎
‎በዘር የለየችን በቋንቋ በመንደር
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎ተበታትነን መሆን አስኪያቅተን ሀገር
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎እስከመቼ ድረስ ተለያይቶ ኑሮ
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎አንድ ኢትዮጵያ ልንሆን ቁርጥ ነው ዘንድሮ
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎(ጎላ አይደል ወይ አለም)
‎ተበትነን ብናይ
‎እረብ የለን እንደብናኝ
‎ከዘር ልቀን ምናይ
‎አንድነን ማንለያይ
‎ስምምነት ማንም አይለየን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ስምምነት ማንም አይለየን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ስምምነት ማንም አይለየን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎
‎(ስምምነት) ይሆናል ወይ ዕቃ
‎(ስምምነት) ድስት ያለ ክዳን
‎(ስምምነት) እኛስ አለን እንዴ
‎(ስምምነት) ሀገር ከሌለን
‎(ስምምነት) እንዴት ስለለየን
‎(ስምምነት) ፍርደ ገምድል ዳኛ
‎(ስምምነት) አባይ እየሞላ
‎(ስምምነት) እንጎላለን እኛ
‎በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎(በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን)
‎በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎(በአለምነ በአለምነ ጦቢያ ትዘምን)
‎
‎ተበትነን ብናይ
‎እረብ የለን እንደብናኝ
‎ከዘር ልቀን ምናይ
‎አንድነን ማንለያይ
‎ስምምነት ማንም አይለየን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ስምምነት ማንም አይለየን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ስምምነት ማንም አይለየን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎ትዘምን ጦቢያ ትዘምን
‎በአለምነ ጦቢያ ትዘምን
‎
‎የሌ የሌ ሌላ
‎(የሌ የሌ ሌላ)
‎የሌ የሌ ሌላ
‎(የሌ የሌ ሌላ)
‎
‎ከአንድ ኢትዮጵያ በቀር
‎የሌ የሌ ሌላ
‎(የሌ የሌ ሌላ)
‎እመን አትመን የሌ
‎የሌ የሌ ሌላ
‎(የሌ የሌ ሌላ)
‎በሰማኸ ስማ የሌ
‎የሌ የሌ ሌላ
‎(የሌ የሌ ሌላ)
‎(የሌ) የወጋሽ (የሌ) ይወጋ
‎(የሌ) የጎዳሽ (የሌ) ይጎዳ
‎የሌ) የነካሽ የሌ (የሌ) የሌ (የሌ) የሌ አለ
‎ስምምነት
‎ስምምነት
‎ስምምነት
‎ስምምነት
‎ዝናብ አርሶት ለም ሜዳው
‎ፍቅር አልወርድ አለ በአሸንዳው
‎ዝናብ አርሶት ለም ሜዳው
‎ፍቅር አልወርድ አለ በአሸንዳው
‎ በአሸንዳው
‎ በአሸንዳው
‎ በአሸንዳው
‎ በአሸንዳው
‎ በአሸንዳው